የዓለማችን ቁጥር አንድ ሀይል ሀገር በሆነችው አሜሪካ ያጋጠመው የእሳት አደጋ ሰዎችን እያፈናቀለ እና ንብረት እያወደመ ይገኛል፡፡ የዓለማችን ኪነ ጥበብ ማዕከል ከሆኑት አንዱ የሆነው የሎስ አንጀለሱ ሆሊውድ ተወናዮችን ጨምሮ የከተማዋ ነዋሪዎች ንብረቶች በእሳቱ በመውደም ላይ ናቸው፡፡ ...